የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን ማዕከል

ዳይሬክቶሬቱ መግለጫ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አስተዳደርና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በመንግስት ተቋማት የተዘረጉ መሰረተ ልማቶች፣ የኔትወርክ ሲስተሞች፣ የሶፍትዌር ሲስተሞች፣ ፖርታሎች እና ሞባይል አፕሊኬሽ በተገቢው በማስተዳደርና በመከታተል ችግሮችን እየፈቱ ቀጣይነት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ በማስቻል እንዲሁም ዳታ ማዕከሎች ተገቢውን አገልግሎት እንዲሰጡ ክትትል በማድረግ እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ዳታ ማዕከል አገልግሎቶችን በመስጠት የተቋማትና ህብረተሰቡ የላቀ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆን ሲሆን  በተጨማሪም ዳይሬክቶሬቱ ለከተማ አስተዳደሩ ተቋማት ደረጃውን የጠበቀ የጥገናና እድሳት አገልግሎት እንዲያገኙ በማድረግ ለጥገና የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ ማዳንና ተበላሽተው አገልግሎት ሳይሰጡ የተቀመጡ መሳሪያዎች አገልግሎት እንዲሰጡ የማድረግ የሃብት ብክነትን የማዳን አላማ አለው፡፡

 

ዳይሬክቶሬቱ  ዋና ዋና ተግባራት

  • ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሄልፕ ዴስክ
  • የሶፍትዌር ሲስተም ማስተዳደር
  • ዌብ ሳይት ማስተዳደር
  • ዳታ ቤዝ ማስተዳደር
  • ሲስተም ማስተዳደር
ኔትወርክ አስተዳደር