የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ዳይሬክቶሬት

vየዳይሬክቶሬቱ መግለጫ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የመረጃ መረብ በጥናት ላይ የተመሰረተ ደረጃውን የጠበቀ የመረጃ መረብ መሰረተ ልማት ግንባታ እና የኤሌክትሮኒክ ሲስተሞችን በማልማትና የአስተዳደሩን ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ተሻለ ደረጃ በማሳደግ ፈጣን ልማት እና ዘመናዊ የአገልግሎት አሰጣጥ በማረጋገጥ የአስተዳደሩ ተቋማትና ነዋሪዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻል፡፡

vየዳይሬክቶሬት ዋና ዋና ተግባራት

  • የኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ዲዛይን
  • የኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ዝርጋታ
  • የሴኪዩሪቲ መሰረተ ልማት ዝርጋታ