ራዕይ
የላቀ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የነዋሪዎቿ ኑሮ የተለወጠ አዲስ አበባን ማየት፡፡
ተልዕኮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥራትና ደህንነቱ የተጠበቀ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት እና ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት በማልማትና በመዘርጋት፣ ችግር ፈቺ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ስታንዳርድ፣ ምርምርና ፈጠራን በማሳደግ የነዋሪዎቿን ደህንነትና የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፡፡
እሴቶቻችን
- በጎ ሕሊናና ቅን ልቦና
- የማይረካ የመማር ጥማት
- የስራ ፍቅርና ትጋት
- ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊ ጉዞ
- ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት
- የላቀ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት