ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች
- የኢንፎርሜሽን ሲስተም ልማት
ውጤት፡ ደረጃውን የጠበቀ የኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ሲስተም ማሳደግ፡፡
- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት
- ዘመናዊና ፈጣን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎትን ማሳደግ፡፡
- የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር፣ ፈጠራ፣ ሬጉላቶሪ እና አቅም ግንባታ
- የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መሻሻልና የምርትና አገልግሎት ጥራት ማሳደግ፣
ውጤት፡ ደረጃውን የጠበቀ የኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ሲስተም ማሳደግ፡፡
ድረ-ገፅ ግንባታና ዲዛይን: የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ