የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት

የዳይሬክቶሬቱ መግለጫ

የአዲስ አበባ ከተማ  አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት በጥናት ላይ የተመሰረተ ደረጃውን የጠበቀ የኤሌክትሮኒክ ሲስተሞችን በማልማትና የአስተዳደሩን ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ተሻለ ደረጃ በማሳደግ ፈጣን ልማት እና ዘመናዊ የአገልግሎት አሰጣጥ በማረጋገጥ የአስተዳደሩ ተቋማትና ነዋሪዎች ተጠቃሚእንዲሆኑ ማስቻል ፡፡

የዳይሬክቶሬቱ ዋና ዋና ተግባራት

  • ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት (Business Development)
  • የለውጥ አመራር (Change Management)
  • ሶሉዩሽን ዲዛይንና አርክቴክቸር
  • ሶፍትዌር ማልማት
  • የድረ-ገጽ ማልማት
  • ዳታ ቤዝ ማልማት
ሞባይል አፕልኬሽን ማልማት