ሰሞነኛ ጉዳዮች
የመንግስት ሰራተኞች የስነ-ምግባር እሴቶችን ተግባራዊ በማድረግ የተሻለ አግልግሎት ለህብረተሰቡ መስጠት እንዳለባቸዉ ተገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ሰራተኞች የፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ያዘጋጀዉን "የአሰራር ጥናት ሰነድ" ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ዉይይት አካሄደዋል፡፡ Read More »
የካይዘን አሰራር ፍልስፍና ኤጀንሲዉ ተግባራዊ እንደሚያደረግ ተገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰዉ ሃብት አስተዳደር ጋር በመተባበር የለዉጥ ትግበራ መሳሪያዎች አንዱ የሆነዉን የካይዘን አስፈላጊነትና አተገባበር ዙሪያ በየደረጃዉ ላሉት አመራሮች ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በተገኘዉ ግንዛቤም የካይዘን አሰራር ስርዓት ፍልስፍና በኤጀንሲዉ... Read More »
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንስ ሰራተኞች ማርች 8 የአለም አቀፍ ሴቶች መታሰቢያ ቀን አከበሩ፡፡
ማርች 8 " የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልጽግና " በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን የኤጀንሲዉ ሴት ሰራተኞችና አመራሮች በጋራ አክብረዋል፡፡ Read More »
21/04/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ያስገነባቸዉን የተለያዩ መሰረተ ልማትፕሮጀክቶችን በዛሬዉ ዕለት አስመርቋል፡፡
እነዚህ ም የአራዳ፤ የቂርቆስ፤ እና የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተሞች የኔትወርክ ፤የሴክዩሪቲ ፤የኢንተርኔትና ዋይፋይ ፤ የአይፒ ቢኤክስ፤ የወረፋ ማስጠበቂያ ሲስተም ፤የዳታ ሴንተር ልማቶች፤ እንዲሁም የ18 ወረዳዎች የኔትወርክ መሰረተ ልማት እና የከተማ አቀፍ ሜይል ሲሰተም ሲሆኑ የከተማዋ አስተዳዳር ምክትል ካንቲባና... Read More »
E-school learning ትምህርትፕሮግራም በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች በቅርቡ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ ኣስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲና ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡
ትምህርት ዲጂታል ቴክኖሎጂ በመታገዝ ለማስተማርና ለመማር የሚያስችል E-School technical ዶክዩሜንት ላይ ከባለድርሻ አከላት ጋር በዛሬዉ እለት ዉይይት የተካሄደ ሲሆን ከተሳታፊዎች የተነሱትን ጥያቄዎች በአመራሮችና በቴክኒካል ባለሙያዎች ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቷል፡፡ በወይይቱ የተነሱትን ሃሳቦች እንደ... Read More »
— 5 Items per Page
በብዛት የታዩ ጉዳዮች
የኢትዮጵያ የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጄንሲ (INSA) በመላ አገሪቱ በገንዘብ ተቋማት ላይ የተጀመሩትን የሳይበር ጥቃቶች ማቋረጡን አስታወቀ
ኤጀንሲው የገንዘብ ተቋማቱን ከጥቃት ለመከላከል እየታገለ ባለበት ወቅት የበይነመረብ ግንኙነት ለሰላሳ ደቂቃዎች ያህል እንደተቋረጠ የድርጅቱ ኤጄንሲ ኢንጂነር ወርቁ ገሃና ገልፀዋል ፡፡ Read More »
የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች
ኢትየጵያ ለመጀመርያ ግዜ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ከቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ዛሬ ጠዋት 01:06 ደቂቃ ላይ መላኳ ይታወቃል፡ Read More »
ኢትዮጵያ በኢትዮ ቴሌኮም 49 በመቶ ድርሻ በቅርቡ ለግል ኩባንያዎች እንደምትሸጥ አስታወቀ
ኢትዮ ቴሌኮም በተጨማሪ የቴሌኮም ዘርፉን ለሁለት ሌሎች ተፎካካሪ ኩባንያዎች ይከፍታል Read More »
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከንግድ ሥራው ወረቀቱን ሙሉ በሙሉ ማስወገዱን አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማሪያም የመጨረሻውን የወረቀት ሰነድ ማጽደቂያ የተፈረመበትን ቀን ለማስታወስ እና ያገለገሉ ወረቀቶችን ማቃጠል ነው Read More »
ከመሬት ምልከታ ሳተላይት ወደ ርቀት መመልከቻ/ሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይት የሚደረግ ጉዞ ጅማሬን በስኬት ለማጠናቀቅ ወቅቱ አሁን ነው!!!"
አገራችን የሕዋ ሳይንስ ጉዞ ወደኋላ ሊመለስ በማይችልበት ደረጃ በውስጥ አቅም የማጠናከር ስራ ከወዲሁ ተጀምሯል። ይህ ጅምር ታሕሳስ 10/2012 ዓ.ም አገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቀችውን የመሬት ምልከታ ሳተላይት ስኬት ተከትሎ በዘርፉ ቀደም ሲል ከተያዘው ዕቅድ የተፈጠረ መነሳሳት ነው። Read More »
ቆየት ያሉ ዜናዎች
-
የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች
-
የኢትዮጵያ የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጄንሲ (INSA) በመላ አገሪቱ በገንዘብ ተቋማት ላይ የተጀመሩትን የሳይበር ጥቃቶች ማቋረጡን አስታወቀ
-
ኢትዮጵያ በኢትዮ ቴሌኮም 49 በመቶ ድርሻ በቅርቡ ለግል ኩባንያዎች እንደምትሸጥ አስታወቀ
-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከንግድ ሥራው ወረቀቱን ሙሉ በሙሉ ማስወገዱን አስታወቀ
-
ከመሬት ምልከታ ሳተላይት ወደ ርቀት መመልከቻ/ሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይት የሚደረግ ጉዞ ጅማሬን በስኬት ለማጠናቀቅ ወቅቱ አሁን ነው!!!"
-
ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም የምስጋና ቀን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ
-
ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም የምስጋና ቀን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ.
-
ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም የምስጋና ቀን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ..
-
ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም የምስጋና ቀን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ...
-
መስከረም 8/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረዉን ሎጎዉን መቀየሩን አስታወቀ፡፡
-
መስከረም 21፣2013 ዓ.ም በኤጀንሲው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 በጀት አመት ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት
-
መስከረም 21፣2013 ዓ.ም በኤጀንሲው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 በጀት አመት ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት.