ሰሞነኛ ጉዳዮች ሰሞነኛ ጉዳዮች

የካይዘን አሰራር ፍልስፍና ኤጀንሲዉ ተግባራዊ እንደሚያደረግ ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰዉ ሃብት አስተዳደር ጋር በመተባበር የለዉጥ ትግበራ መሳሪያዎች አንዱ የሆነዉን የካይዘን አስፈላጊነትና አተገባበር ዙሪያ በየደረጃዉ ላሉት አመራሮች ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በተገኘዉ ግንዛቤም የካይዘን አሰራር ስርዓት ፍልስፍና በኤጀንሲዉ... Read More About የካይዘን አሰራር ፍልስፍና ኤጀንሲዉ ተግባራዊ እንደሚያደረግ ተገለጸ፡፡ »

21/04/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ያስገነባቸዉን የተለያዩ መሰረተ ልማትፕሮጀክቶችን በዛሬዉ ዕለት አስመርቋል፡፡

እነዚህ ም የአራዳ፤ የቂርቆስ፤ እና የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተሞች የኔትወርክ ፤የሴክዩሪቲ ፤የኢንተርኔትና ዋይፋይ ፤ የአይፒ ቢኤክስ፤ የወረፋ ማስጠበቂያ ሲስተም ፤የዳታ ሴንተር ልማቶች፤ እንዲሁም የ18 ወረዳዎች የኔትወርክ መሰረተ ልማት እና የከተማ አቀፍ ሜይል ሲሰተም ሲሆኑ የከተማዋ አስተዳዳር ምክትል ካንቲባና... Read More About 21/04/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ያስገነባቸዉን የተለያዩ መሰረተ ልማትፕሮጀክቶችን በዛሬዉ ዕለት አስመርቋል፡፡ »

E-school learning ትምህርትፕሮግራም በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች በቅርቡ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ ኣስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲና ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

ትምህርት ዲጂታል ቴክኖሎጂ በመታገዝ ለማስተማርና ለመማር የሚያስችል E-School technical ዶክዩሜንት ላይ ከባለድርሻ አከላት ጋር በዛሬዉ እለት ዉይይት የተካሄደ ሲሆን ከተሳታፊዎች የተነሱትን ጥያቄዎች በአመራሮችና በቴክኒካል ባለሙያዎች ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቷል፡፡ በወይይቱ የተነሱትን ሃሳቦች እንደ... Read More About E-school learning ትምህርትፕሮግራም በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች በቅርቡ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ ኣስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲና ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ »
— 5 Items per Page
Showing 1 - 5 of 17 results.

በብዛት የታዩ ጉዳዮች በብዛት የታዩ ጉዳዮች

የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች

ኢትየጵያ ለመጀመርያ ግዜ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ከቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ዛሬ ጠዋት 01:06 ደቂቃ ላይ መላኳ ይታወቃል፡ Read More About የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከንግድ ሥራው ወረቀቱን ሙሉ በሙሉ ማስወገዱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማሪያም የመጨረሻውን የወረቀት ሰነድ ማጽደቂያ የተፈረመበትን ቀን ለማስታወስ እና ያገለገሉ ወረቀቶችን ማቃጠል ነው Read More About የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከንግድ ሥራው ወረቀቱን ሙሉ በሙሉ ማስወገዱን አስታወቀ »

ቆየት ያሉ ዜናዎች ቆየት ያሉ ዜናዎች