ወቅታዊ ጉዳዮች
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንስ ሰራተኞች ማርች 8 የአለም አቀፍ ሴቶች መታሰቢያ ቀን አከበሩ፡፡
ማርች 8 " የሴቶች ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልጽግና " በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን የኤጀንሲዉ ሴት ሰራተኞችና አመራሮች በጋራ አክብረዋል፡፡ Read More »
21/04/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ያስገነባቸዉን የተለያዩ መሰረተ ልማትፕሮጀክቶችን በዛሬዉ ዕለት አስመርቋል፡፡
እነዚህ ም የአራዳ፤ የቂርቆስ፤ እና የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተሞች የኔትወርክ ፤የሴክዩሪቲ ፤የኢንተርኔትና ዋይፋይ ፤ የአይፒ ቢኤክስ፤ የወረፋ ማስጠበቂያ ሲስተም ፤የዳታ ሴንተር ልማቶች፤ እንዲሁም የ18 ወረዳዎች የኔትወርክ መሰረተ ልማት እና የከተማ አቀፍ ሜይል ሲሰተም ሲሆኑ የከተማዋ አስተዳዳር ምክትል ካንቲባና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸዉ አመራሮችና እንዲሁም የኤጀንሲዉ ባለድርሻ አካለት በተገኙበት የምርቃት ስነስርዓት ተካሂደዋል፡፡ Read More »
E-school learning ትምህርትፕሮግራም በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች በቅርቡ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ከተማ ኣስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲና ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡
ትምህርት ዲጂታል ቴክኖሎጂ በመታገዝ ለማስተማርና ለመማር የሚያስችል E-School technical ዶክዩሜንት ላይ ከባለድርሻ አከላት ጋር በዛሬዉ እለት ዉይይት የተካሄደ ሲሆን ከተሳታፊዎች የተነሱትን ጥያቄዎች በአመራሮችና በቴክኒካል ባለሙያዎች ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቷል፡፡ በወይይቱ የተነሱትን ሃሳቦች እንደ ግብዓት በመዉሰድ ቴክኒካል ዶክሜንቱ ዳብሮ በቀጣይ ወደ ፕሮጀክት ከተቀየረ በኋላ በጨሬታ አሸናፊ ደርጅት ስራዉን በመጀመር በአጭር ጊዜ ፕሮግራሙ ሊተገበር እንደሚችል ተገለጸዋል፡፡ Read More »
መስከረም 21፣2013 ዓ.ም በኤጀንሲው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 በጀት አመት ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት.
መስከረም 21፣2013 ዓ.ም በኤጀንሲው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 በጀት አመት ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት Read More »
መስከረም 21፣2013 ዓ.ም በኤጀንሲው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 በጀት አመት ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት
መስከረም 21፣2013 ዓ.ም በኤጀንሲው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 በጀት አመት ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት Read More »
የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት
አዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጲያና የአፍሪካ መዲና የሆነች በዓለምም በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ከተሞች አንዷ ነች፡፡ ከተማችን ሁሉንም ዓይነት ማህበረሰብ ያቀፈች፣ ለሃገራችን ስልጣኔም ፈር ቀዳጅ ሚናን የምታበረክት፣ በአጠቃላይ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ እና በማህበራዊ መስኮች ለማሳከት ለምናስበው የብልጽግና ጉዞ የላቀ ድርሻ ያላት መሆኗ ለሁሉም ግልጽ ነው፡፡ Read More »
Search
ስኮር ካርድ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የ2013-2022 ዓ.ም ስትራቴጂ እቅድ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ስትራቴጂያዊ ስኮር ካርድ BSC Scorecard CORPORATE-FinalDraft 2013 e.c
የዳታ ማዕከልና ክላውድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard DIRECTORATES-Cloud 2013 e.c
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Infrastructure 2013 e.c
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን ማዕከል BSC Scorecard IT Operation 2013 e.c
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥናት፤ ምርምር እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Resarch 2013 e.c
የመረጃ ደህንነት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Security 2013 e.c
የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Software 2013 e.c
የስትራቴጂና ጥራት መሰረተ ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Strategy 2013 e.c
ሴክተር BSC Scorecard SECTORS-All-Updated 2013 e.c
ክፍለ ከተማ BSC Scorecard SUBCITY-All-Updated 2013 e.c
ከተማ ጨረታ