ወቅታዊ ጉዳዮች ወቅታዊ ጉዳዮች

ኤጀንሲዉ የ2013 ዓ.ም በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ላይ እና የ2014 ዓ.ም በጀት አመት አቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡

ኤጀንሲዉ የ 2013  ዓ.ም   በጀት አመት የስራ አፈጻጸም  እና የ 2014  ዓ.ም   በጀት አመት አቅድ ላይ  ወይይት አካ ሄደ፡፡በውይይቱ ላይ የኤጀንሲዉ የአመቱ አጠቃላይ ክንዉን ከእቅድና ከተሰጠዉ ተልዕኮ አንጻር ሲገመገም የተሻለ እንደሆነ ከሪፖርቱ ... Read More About ኤጀንሲዉ የ2013 ዓ.ም በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ላይ እና የ2014 ዓ.ም በጀት አመት አቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡ »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የሚያስጠናቸዉን ፕሮጀክቶች ዛሬ በይፋ አስጀመረ፡፡

በእለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪሲና ሰዉ ሃብት እስተዳደር የሆኑት አቶ ሃይሉ ሉሌ እንደተናገሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከተማዋን በአገልግሎት አሰጣጥ፤ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ለመፍጠር እና ዉብና ጽዱ ለማድረግ የሳይነስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ማሳደግና መጠቀም የግዴታ በሆነበት በዚህ ዘመን ላይ እነዚህን ለሁለንተናዊ እድገት ወሳኝ የሆኑትን ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የአዲስ አበባ ሰይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ እያደረገ ያለዉ ጥረት የሚደነቅ መሆኑን ገልጸዉ በጋራና በመተባበር ከሰራን የምንፈልገዉን ዉጤት ማምጣት እንደሚቻል ገልጸዋል፡፡ Read More About የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የሚያስጠናቸዉን ፕሮጀክቶች ዛሬ በይፋ አስጀመረ፡፡ »

የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት

አዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጲያና የአፍሪካ መዲና የሆነች በዓለምም በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ከተሞች አንዷ ነች፡፡ ከተማችን ሁሉንም ዓይነት ማህበረሰብ ያቀፈች፣ ለሃገራችን ስልጣኔም ፈር ቀዳጅ ሚናን የምታበረክት፣ በአጠቃላይ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ እና በማህበራዊ መስኮች ለማሳከት ለምናስበው የብልጽግና ጉዞ የላቀ ድርሻ ያላት መሆኗ ለሁሉም ግልጽ ነው፡፡ Read More About የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት »

ማህበራዊ ድረ-ገፅ ማህበራዊ ድረ-ገፅ

ስኮር ካርድ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የ2013-2022 .ም ስትራቴጂ እቅድ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ስትራቴጂያዊ ስኮር ካርድ BSC Scorecard CORPORATE-FinalDraft 2013 e.c

 የዳታ ማዕከልና ክላውድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard DIRECTORATES-Cloud 2013 e.c

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Infrastructure 2013 e.c

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን ማዕከል BSC Scorecard IT Operation 2013 e.c

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥናት፤ ምርምር እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Resarch 2013 e.c

የመረጃ ደህንነት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Security 2013 e.c

የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Software 2013 e.c

የስትራቴጂና ጥራት መሰረተ ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Strategy 2013 e.c

ሴክተር BSC Scorecard SECTORS-All-Updated 2013 e.c

ክፍለ ከተማ BSC Scorecard SUBCITY-All-Updated 2013 e.c

 ከተማ ጨረታ