ወቅታዊ ጉዳዮች
ኤጀንሲዉ የ2013 ዓ.ም በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ላይ እና የ2014 ዓ.ም በጀት አመት አቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡

ኤጀንሲዉ የ2013 ዓ.ም በጀት አመት የስራ አፈጻጸም እና የ2014 ዓ.ም በጀት አመት አቅድ ላይ ወይይት አካሄደ፡፡በውይይቱ ላይ የኤጀንሲዉ የአመቱ አጠቃላይ ክንዉን ከእቅድና ከተሰጠዉ ተልዕኮ አንጻር ሲገመገም የተሻለ እንደሆነ ከሪፖርቱ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሆኖም የአገለግሎት ፈላጊ ህብረተሰብ ክፍሎችን በአገለግሎት አሰጣጥ ለማርካት የከተማው አስተዳደር የጀመረዉን ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ዘመናዊ ለማድረግ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን በመዘርጋትና ሲሲተም በማበልጸግ የተጀመረዉን ስራ በቅንጅት በመስራት በተያዘዉ በጀት አመትም የተሻለ ዉጤት ለማስመዘገብ እና የተዩትን ክፍተቶችን በመሙላት የኤጀንሲዉን ራዕይና ተልዕኮ ለማሳካት ሁሉም ባለድርሻ አከላት የበኩላቸዉን ሚና እንዲወጡ በወይይቱ ላይ ተጠቅሷል፡፡በውይይቱም ላይ የኤጀንሲዉ አመራሮች እና ሰራተኞች፤ ከወረዳ ከክፍለ ከተማ እንዲሁም ከየሴክተር መ/ቤቶች የተወጣጡ የአይሲቲ ቡድን መሪዎች የዉይይቱ ተሳታፊዎች ነበሩ ሲል የዘገበዉ የኤጀንሲዉ ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ነዉ፡፡
የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት
Search
ስኮር ካርድ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የ2013-2022 ዓ.ም ስትራቴጂ እቅድ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ስትራቴጂያዊ ስኮር ካርድ BSC Scorecard CORPORATE-FinalDraft 2013 e.c
የዳታ ማዕከልና ክላውድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard DIRECTORATES-Cloud 2013 e.c
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Infrastructure 2013 e.c
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን ማዕከል BSC Scorecard IT Operation 2013 e.c
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥናት፤ ምርምር እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Resarch 2013 e.c
የመረጃ ደህንነት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Security 2013 e.c
የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Software 2013 e.c
የስትራቴጂና ጥራት መሰረተ ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Strategy 2013 e.c
ሴክተር BSC Scorecard SECTORS-All-Updated 2013 e.c
ክፍለ ከተማ BSC Scorecard SUBCITY-All-Updated 2013 e.c
ከተማ ጨረታ