ወቅታዊ ጉዳዮች ወቅታዊ ጉዳዮች

Back

ኤጀንሲያችን ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን ሲማርቲ ሲቲ ጥናት በይፋ አስጀመረ፡፡

ኤጀንሲያችን ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን ሲማርቲ ሲቲ ጥናት በይፋ አስጀምሯል፡፡

ሲማርቲ ሲቲ ከተማ ማለት በተለያዩ የኤሌኤክትሮኒክስ ዜዴዎችንና ሰንሰሮችን በመጠቀም መረጃዎችን በቀላሉ ተደራሽ የማድረግ አቅም የገነባ አከባቢ ማለት ሲሆን ፤በነዚህ ዜዴዎች የተሰበሰቡትን መረጃዎችን በመጠቀም የሃብት አጠቃቀም ለመምራት፤ የገቢ ምንጮችን ለመቆጣጠር፤ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን፤ ወዘተ አጠቃላይ ከተማዋን በትክክል ለማስተዳደርና ለመምራት ለዉሳኔ የሚረዱ መረጃዎችን በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ አማካይነት በቀላሉ ለማግኘት ምቹ ሁኔታ መፍጠር መቻል አንዱ የሲማርት ሲቲ አላማ ነዉ፡፡
ኤጀንሲያችን ይህን አሰራር ለመዘርጋት እንዲያስችል ከተማዋ በኢንፎርሜሸን ኮሚንኬሸን ቴክኖሎጂ ያለችበትን ደረጃ በሳይንሳዊ መንገድ ለማስጠናት ጨሬታ በማወዳደር አሸናፊ ለሆነዉ ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖጂ ዩኒቨርሲቲ ስራዉን ያስረከበ ሲሆን በአምስት ወር ዉስጥ ጥናቱን በማጠናቀቅ ዉጤቱን ለኤጀንሲዉ እንደሚያሳዉቅ በፕሮግራም ማሳጀመሪያ ወይይት ላይ ተገልጸዋል፡፡
ከተማዋን በአገልግሎት አሰጣጥ በትራንስፖርቴሽን፤ በአከባቢ ጥበቃ እና ጽዳት፤ በጸጥታና በደህንነት፤ በአስተዳደራዊ ዉሳኔዋችና ህብረተሰብ ተሳትፎ ለማሳደግ፤ በጤና እና በትምህርት፤ በኢኮኖሚ ዘርፎች ወዘተ አጠቃላይ ለከተማዉ ሀብረተሰብ ኑሮ የሚስፈልጉትን ነገሮች ከማሟላት አንጻር ትክክለኛ የመረጃ ልዉዉጥ ስርዓት ለማበልጸግ ኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖጂ መሰረተ ልማቶችን በመዘርጋት አዲስ አበባ ሲማርቲ ሲቲ ለማድረግ የተያዘዉን ወጥን ለማሳካትና ከተማችን ከአፍሪካ ሆነ ከአለም አገራት ከተሞች ጋር ተወዳዳሪ የምትሆንበትን አቅም ለመገንባት የሚያስችል የጥናት ዉጤት እንደሚገኝም በጥናት ማስጀመሪያ ዉይይት ላይ ተገልጿል፡፡

 


የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት

አዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጲያና የአፍሪካ መዲና የሆነች በዓለምም በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ከተሞች አንዷ ነች፡፡ ከተማችን ሁሉንም ዓይነት ማህበረሰብ ያቀፈች፣ ለሃገራችን ስልጣኔም ፈር ቀዳጅ ሚናን የምታበረክት፣ በአጠቃላይ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ እና በማህበራዊ መስኮች ለማሳከት ለምናስበው የብልጽግና ጉዞ የላቀ ድርሻ ያላት መሆኗ ለሁሉም ግልጽ ነው፡፡ Read More About የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት »

ማህበራዊ ድረ-ገፅ ማህበራዊ ድረ-ገፅ

Back

ስኮር ካርድ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የ2013-2022 .ም ስትራቴጂ እቅድ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ስትራቴጂያዊ ስኮር ካርድ BSC Scorecard CORPORATE-FinalDraft 2013 e.c

 የዳታ ማዕከልና ክላውድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard DIRECTORATES-Cloud 2013 e.c

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Infrastructure 2013 e.c

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን ማዕከል BSC Scorecard IT Operation 2013 e.c

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥናት፤ ምርምር እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Resarch 2013 e.c

የመረጃ ደህንነት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Security 2013 e.c

የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Software 2013 e.c

የስትራቴጂና ጥራት መሰረተ ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Strategy 2013 e.c

ሴክተር BSC Scorecard SECTORS-All-Updated 2013 e.c

ክፍለ ከተማ BSC Scorecard SUBCITY-All-Updated 2013 e.c

 ከተማ ጨረታ