ወቅታዊ ጉዳዮች ወቅታዊ ጉዳዮች

Back

ኤጀንሲያችን በውስጥ አቅም ያለማውን የህዳሴ ግድብ የገቢ ሪፖርት ማኔጅመንት ሲስተም ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስረከበ፡፡

         ኤጀንሲያችን የአገራችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ኢኮኖሚ ዘርፉን ለማሳደግ ለከተማዉ አስተዳደር ሴክተር /ቤቶች አገልግሎቶቻቸው ፈጣን፣ቀልጣፋና የዘመነ እንዲሆን ለማድረግ የሚያስችሉ ሲሰተሞችን በማበልፀግ ለመደገፍ የተጀመረው ስራ ለዉጥ እያመጣ መሆኑ ታውቋል፡፡ኤጀንሲያችን በቅርቡ በዉስጥ አቅም በማበልፀግ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ /ቤት የገቢ ሪፖርት ማናጅመንት ሲስተም መስጠቱ ይታወቃል፡፡ የሲሰተሙ አላማ የከተማ ነዋሪዎች የግድቡን ቦንድ ሲገዙ የተሸጠዉን ቦንድ አስመልክቶ ኦንላይን ሪፖርት መቀበል ነዉ፡፡ከዚህ በፊት በማኑዋል በሚሰራበት ወቅት የቦንድ ሽያጭ ሪፖርት ሲደረግ አልፎ አልፎ በማወቅ ሆነ ባለማወቅ ወይም ከግንዛቤ እጥረት አንድ ቦንድ ተባዝቶ/ duplicated / እየተደረገ በመቅረቡ /ቤቱ ሲቸገር መቆየቱ ይታወቃል፡፡

 

 

የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት

አዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጲያና የአፍሪካ መዲና የሆነች በዓለምም በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ታሪካዊና ዲፕሎማሲያዊ ከተሞች አንዷ ነች፡፡ ከተማችን ሁሉንም ዓይነት ማህበረሰብ ያቀፈች፣ ለሃገራችን ስልጣኔም ፈር ቀዳጅ ሚናን የምታበረክት፣ በአጠቃላይ በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ እና በማህበራዊ መስኮች ለማሳከት ለምናስበው የብልጽግና ጉዞ የላቀ ድርሻ ያላት መሆኗ ለሁሉም ግልጽ ነው፡፡ Read More About የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት »

ማህበራዊ ድረ-ገፅ ማህበራዊ ድረ-ገፅ

Back

ስኮር ካርድ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የ2013-2022 .ም ስትራቴጂ እቅድ

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ስትራቴጂያዊ ስኮር ካርድ BSC Scorecard CORPORATE-FinalDraft 2013 e.c

 የዳታ ማዕከልና ክላውድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard DIRECTORATES-Cloud 2013 e.c

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Infrastructure 2013 e.c

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን ማዕከል BSC Scorecard IT Operation 2013 e.c

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥናት፤ ምርምር እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Resarch 2013 e.c

የመረጃ ደህንነት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Security 2013 e.c

የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Software 2013 e.c

የስትራቴጂና ጥራት መሰረተ ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Strategy 2013 e.c

ሴክተር BSC Scorecard SECTORS-All-Updated 2013 e.c

ክፍለ ከተማ BSC Scorecard SUBCITY-All-Updated 2013 e.c

 ከተማ ጨረታ