መስከረም 21፣2013 ዓ.ም በኤጀንሲው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 በጀት አመት ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት
መስከረም 8/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረዉን ሎጎዉን መቀየሩን አስታወቀ፡፡
መስከረም 21፣2013 ዓ.ም በኤጀንሲው የ2012 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የ2013 በጀት አመት ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት.
ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም የምስጋና ቀን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ አመራሮችና ሰራተኞች የአዲሱን 2013 ዓመት አቀባበል ምክንያት በማድረግ ከኤጀንሲዉ ጋር የሚሰሩ የተለያዩ ድርጅቶችን በማስተባበር በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ዉስጥ ለሚኖሩ የተለያዩ ነዋሪዎች እና ለኤጀንሲዉ ሰራተኞች ምስጋና እና ስጦታ አበረከተ፡፡
ስጦታ የተበረከተላቸዉ ግለሰቦች በእድሜ የገፉ አረጋውያን አባቶችና እናቶች ሲሆኑ ኤጀንሲዉን በትጋትና በታማኝነት እያገለገሉ የሚገኙ ሰራተኞችም ተሳትፈዋ፡፡
በእለቱ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲን በተለያዩ ዘርፎች አገልግለው ወደ ሌላ ቦታ የተዛወሩ እና በጡረታ የተገለሉ ሰራተኞች ላበረከቱት አስተዋጽዖ የምስጋና እና የእዉቅና ሽልማት ተበረከቶላቸዋል፡፡
የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት
ስኮር ካርድ 2013
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ስትራቴጂያዊ ስኮር ካርድ BSC Scorecard CORPORATE-FinalDraft 2013 e.c
የዳታ ማዕከልና ክላውድ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard DIRECTORATES-Cloud 2013 e.c
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Infrastructure 2013 e.c
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኦፕሬሽን ማዕከል BSC Scorecard IT Operation 2013 e.c
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥናት፤ ምርምር እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Resarch 2013 e.c
የመረጃ ደህንነት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Security 2013 e.c
የሶፍትዌር ሲስተም ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Software 2013 e.c
የስትራቴጂና ጥራት መሰረተ ልማት ዳይሬክቶሬት BSC Scorecard Strategy 2013 e.c
ሴክተር BSC Scorecard SECTORS-All-Updated 2013 e.c
ክፍለ ከተማ BSC Scorecard SUBCITY-All-Updated 2013 e.c