የአጠቃቀም ደንቦች

ይህን የመንግስት የመረጃ ፖርታል ለመጠቀም የሚከተሉትን ደንቦችና የኢትዮጵያ ሕጎች መሰረት ማድረግ አለበት፡፡ይህንንም የመረጃ ፖርታል ሲጠቀሙ እነዚህ ደንቦችና ሕጎች ያለምንም ቅድመ ሆኔታና ገደብ ተስማምተው እንደተቀበሉ ያረጋግጣሉ፡፡

የኢትዮጵያ የመረጃና የኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ በማንኛውም ጊዜ እነዚህን የአጠቃቀም ደንቦችና ሕጎች የመቀየር መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡