ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች

  1. የኢንፎርሜሽን ሲስተም ልማት

 

ውጤት፡ ደረጃውን የጠበቀ የኢንፎርሜሽ ቴክኖሎጂ መሰረተ ልማትና ሲስተም ማሳደግ፡፡

 

  1. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት

 

  • ዘመናዊና ፈጣን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎትን ማሳደግ፡፡

 

  1. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር፣ ፈጠራ፣ ሬጉላቶሪ እና አቅም ግንባታ

 

  • የቴክኖሎጂ አጠቃቀም መሻሻልና የምርትና አገልግሎት ጥራት ማሳደግ፣