ሰሞነኛ ጉዳዮች ሰሞነኛ ጉዳዮች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የሚያስጠናቸዉን ፕሮጀክቶች ዛሬ በይፋ አስጀመረ፡፡

በእለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪሲና ሰዉ ሃብት እስተዳደር የሆኑት አቶ ሃይሉ ሉሌ እንደተናገሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከተማዋን በአገልግሎት አሰጣጥ፤ ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤ ለመፍጠር እና ዉብና ጽዱ ለማድረግ የሳይነስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ማሳደግና ... Read More About የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የሚያስጠናቸዉን ፕሮጀክቶች ዛሬ በይፋ አስጀመረ፡፡ »
— 5 Items per Page
Showing 1 - 5 of 20 results.

በብዛት የታዩ ጉዳዮች በብዛት የታዩ ጉዳዮች

የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች

ኢትየጵያ ለመጀመርያ ግዜ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ከቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ዛሬ ጠዋት 01:06 ደቂቃ ላይ መላኳ ይታወቃል፡ Read More About የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች »

መስከረም 8/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረዉን ሎጎዉን መቀየሩን አስታወቀ፡፡

ቀደም ሲል ኤጀንሲዉ ሲጠቀምበት የነበረዉ ሎጎ በአዲስ መልክ ለመቀየር የተፈለገበት ዋናዉ ምክንያት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ተቀባይነት ያለዉ አለም አቀፋዊ ይዘትና ትርጉም እንዲሁም ፤ስራዉንና ተልዕኮን የሚገልጽበት የራሱ አማራጭ ምልክቶች ያየዘ ማዕከል በመሆኑ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ተቋም... Read More About መስከረም 8/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረዉን ሎጎዉን መቀየሩን አስታወቀ፡፡ »

ቆየት ያሉ ዜናዎች ቆየት ያሉ ዜናዎች