የመረጃ ደህንነት ዳይሬክቶሬት
vየዳይሬክቶሬቱ መግለጫ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጅ ኤጀንሲ የመረጃ ደህንነት ዳይሬክቶሬት ለከተማ አስተዳደሩ አስፈፃሚ ተቋማት ክፍተትን መሰረት ያደረገ የመረጃ ደህንነት የማጎልበት እና የማስተዳደር ፤ የመቆጣጠር ፤የመደገፍ ዓላማ ይዞ የተቋቋመ ነው፡፡
vየዳይሬክቶሬቱ ዋና ዋና ተግባራት
- የመረጃ ደህንነት ኢንስፔክሽን ማከናወን
- የመረጃ ደህንነት ሲስተሞችና ኢንፍራስትራክቸሮች ማልማት
- የመረጃ ደህንነት ሲስተሞች ላይ የኮንፍግሬሽን ስራዎች መስራት
- የመረጃ ደህንነት የድዛይን ስራ መስራት
- በመረጃ ደህንነት ላይ የድጋፍና ክትትል ስራ መስራት
- በሲስተሞች ላይ የመረጃ ጥቃት የሎግ ኦዲት መስራት(Proactive/reactive)
- የመረጃ ደህንነት ስጋቶችና ችግሮች በመለየት የጥገና አገልግሎት መስጠት
- በመረጃ ደህንነት ላይ ፊተሻ የማድረግና የማስተካከያ እርምጃ መስራት
- የመረጃ ደህንነት ፖሊስ ማዕቀፎች እና ስታንድርድ ማዘጋጀት
- የመረጃ ደህንነት ስርዓትና ጥበቃ ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን መስጠት
- የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የመረጃ ደህንነት ኦዲት ስራ መስራት
- የኢንፎርሜሽን ደህንነት ስጋት አስተዳደደር ስርዓት በየተቋማቱ መዘርጋት
- ተከታታይ የኢንፎርሜሽን ደህንነት ስጋት ተጋላጥነት ደሰሳ ትናቶች ማከናወን