ቆየት ያሉ ዜናዎች ቆየት ያሉ ዜናዎች

የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች

ኢትየጵያ ለመጀመርያ ግዜ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ከቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ዛሬ ጠዋት 01:06 ደቂቃ ላይ መላኳ ይታወቃል፡ Read More About የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የ700 ኪሎ ሜትር ጉዞዋን አጠናቅቃ የታሰበላትን ምህዋር በመያዝ መረጃ መላክ ጀመረች »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከንግድ ሥራው ወረቀቱን ሙሉ በሙሉ ማስወገዱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማሪያም የመጨረሻውን የወረቀት ሰነድ ማጽደቂያ የተፈረመበትን ቀን ለማስታወስ እና ያገለገሉ ወረቀቶችን ማቃጠል ነው Read More About የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከንግድ ሥራው ወረቀቱን ሙሉ በሙሉ ማስወገዱን አስታወቀ »

ከመሬት ምልከታ ሳተላይት ወደ ርቀት መመልከቻ/ሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይት የሚደረግ ጉዞ ጅማሬን በስኬት ለማጠናቀቅ ወቅቱ አሁን ነው!!!"

አገራችን የሕዋ ሳይንስ ጉዞ ወደኋላ ሊመለስ በማይችልበት ደረጃ በውስጥ አቅም የማጠናከር ስራ ከወዲሁ ተጀምሯል። ይህ ጅምር ታሕሳስ 10/2012 ዓ.ም አገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቀችውን የመሬት ምልከታ ሳተላይት ስኬት ተከትሎ በዘርፉ ቀደም ሲል ከተያዘው ዕቅድ የተፈጠረ መነሳሳት ነው። Read More About ከመሬት ምልከታ ሳተላይት ወደ ርቀት መመልከቻ/ሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይት የሚደረግ ጉዞ ጅማሬን በስኬት ለማጠናቀቅ ወቅቱ አሁን ነው!!!" »

ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም የምስጋና ቀን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ አመራሮችና ሰራተኞች የአዲሱን 2013 ዓመት አቀባበል ምክንያት በማድረግ ከኤጀንሲዉ ጋር የሚሰሩ የተለያዩ ድርጅቶችን በማስተባበር በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ዉስጥ ለሚኖሩ የተለያዩ ነዋሪዎች እና ለኤጀንሲዉ ሰራተኞች ምስጋና እና ስጦታ አበረከተ፡፡ Read More About ጳጉሜ 4/2012 ዓ.ም የምስጋና ቀን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ »

መስከረም 8/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረዉን ሎጎዉን መቀየሩን አስታወቀ፡፡

ቀደም ሲል ኤጀንሲዉ ሲጠቀምበት የነበረዉ ሎጎ በአዲስ መልክ ለመቀየር የተፈለገበት ዋናዉ ምክንያት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ተቀባይነት ያለዉ አለም አቀፋዊ ይዘትና ትርጉም እንዲሁም ፤ስራዉንና ተልዕኮን የሚገልጽበት የራሱ አማራጭ ምልክቶች ያየዘ ማዕከል በመሆኑ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ተቋም... Read More About መስከረም 8/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረዉን ሎጎዉን መቀየሩን አስታወቀ፡፡ »
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 20 results.

ሰሞነኛ ዜናዎች ሰሞነኛ ዜናዎች