እገዛ

በዚህ የኤጀንሲው ፖርታል ላይ የተለያዩ ዓይነት መረጃ፣ ቅፆች እና ልዩ ልዩ የኤጀንሲው ሰነዶች ተካተዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ፖርታሉ ከከተማ አስተዳደሩና ከነዋሪዎች ጋር የተሳትፎና የግንኙነት መድረኮችን አካትቷል፡፡ ፖርታሉ በዋነኛነት የሚከተሉትን ክፍሎች ይዟል፡-

·         የተጠቃሚዎች መምረጫ ገፆች፡- በነዚህ ገፆች ላይ ተለይተው ለታወቁ የፖርታሉ ተገልጋዮች የተመረጡ መረጃዎች፣ አገልግሎቶች፣ ቅፆችና ሰነዶች የሚገኙበት ነው፡፡

·         ስለ ኤጀንሲው፡- በዚህ ዝርዝር ስር ኤጀንሲውን የሚመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡

·         አገልግሎቶች፡- ይህ ገፅ በኤጀንሲው ወደሚሰጡ አገልግሎቶች ዝርዝር ይወስድዎታል፡፡ ተገልጋዮች አገልግሎቶቹን ለማግኘት የሚያስፈልጓቸውን ሰነዶችና ቀደም ተከተሎች የዘረዝራል፡፡

·         ቅፆች፡- ይህ ገጽ የተለያዩ የክ/ከተማው ፅ/ቤቶች ለአገልግሎት መስጫ የሚጠቀሙባቸውን ቅፆች አውርዶ ለመጠቀም ያስችላል፡፡

·         ሰነዶች፡- ይህ ገፅ የተለያዩ የክ/ከተማው ፅ/ቤቶች የሚገለገሉባቸውን ሰነዶች የያዘ ነው፡፡

·         መልቲሚዲያ፡- የድምፅ፣ የምስልና የፎቶ የሚገኙበት ክፍል ነው፡፡

·         ይሳተፉ፡- ይህ ገጽ የፖርታሉ ተገልጋዮች በመንግስት ጉዳዮች ላይ ተሳትፎ ወደሚያደርጉበት ገፅ የሚወስድ ነው፡፡ በዚህ ክፍልም የውይይት መደረኮች፣ ዳሰሳዎች፣ ብሎጎችና ሌሎችንም አሳታፊ ገፅታዎችን ያገኛሉ፡፡

·         የክ/ከተማው ዜናዎች፡- ይህ ገጽ የተለያዩ ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችንና ለውጦችን የያዘ ነው፡፡

·         ፍለጋ፡- በፖርታሉ ላይ የሚገኙ ማንኛውንም ዓይነት መረጃ ለመፈለግ ያችላል፡፡